Monthly Archives: January 2015

PGMUD-630x146

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በምርጫ ቦርድ አማካይነት እየደረሰበት ያለውን በደል ለሕዝብ ለማሰማት ጥር 17 ቀን 2007 ዓም በአዲስ አበባ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ጂንካና ሸዋ ሮቢት የተቃውሞ ሰልፎችን ጠርቶ ነበር…. Read the rest of this entry

አንድነት ታገደ፣ ጽ/ቤቱ ተወረረ ፣ ከዚህ በኋላስ – ግርማ ካሳ

10945773_376456795890015_1759872061182387530_n

ይህ ሳምንታ በጣም አሳዛኝ ሳምንት !!!! በዚህ ምርጫ አንጻራዊ መረጋጋትና ብሄራዊ መግባባት መጥቶ ፣ የጋራ የልማት ኮሚሽን ተቋቁሞ በጋራ አባይን እንገነባላን፣ የባቡር መስመሮችን እንዘረጋለን፣ አገራችንን ከዉጭ ኃይሎች ከቻይናዎች ከመሳሰሉ ጥገኝነት እናወጣለን የሚል ተስፋ ነበረኝ።

የአንድነት ፓርቲን ስደገፍ፣ አንድነት ሞደሬት፣ በሳል፣ ፕሮግሬሲቭ ፓርቲ ስለነበረ ነው። የአንድነት ፓርቲ ትግሬዉንም፣ ኦሮሞዉንም፣ አማራዉን፣ ቅልቅሉንም ..ሁሉን፣ ዘርና ሃይማኖት ሳይለይ ያሰባሰበ ፓርቲ ነበር። ይህ ፓርቲ ከኢህአዴግ ጋር ፓርትነር ሆኖ ለመስራትም የተዘጋጀ ፓርቲ ነበር…. Read the rest of this entry

በዛሬው ዕለት በህወሃት/ኢህአዴግ ፖሊሶች አንድነት ፓርቲ የጠራውን ሰልፍ ለመበተን ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመ፡፡

Read the rest of this entry

የስርዓቱን አረመኔያዊ እርምጃ እናወግዛለን! ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የተሰጠ መግለጫ

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር አብሮ ስለመስራትና ሌሎቹም ትብብሩን እንዲቀላቀሉ በየጊዜው የሚወተውተው አገራችን በዚህ ዘመን በማይመጥን አምባገነንና የጭካኔ ስርዓት ውስጥ የምትገኝ መሆኑን በመረዳቱ ነው፡፡ ይህ የህወሓት/ኢህአዴግ አምባገነንና ጨካኝ ስርዓት ህዳሩ 27/28 2007 ዓ.ም የአዳር ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በወጡት አመራሮቻችን፣ አባላቶቻችን፣ ደጋፊዎቻችንና በየጎዳናው የተገኙት ንፁሃን ላይ ከፍተኛ ድብደባና የጅምላ እስር በመፈፀም ስርዓቱን ለመታገል የተነሳነበትን አላማ ትክክለኝነት አረጋግጦልናል.. Read the rest of this entry

በአቶ ትዕግስቱ አወል የሚመራው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ አካሄደ፡፡

1. አንድነት ፓርቲ ለሁለት ተሰንጥቋል፡፡ አንደኛው ቡድን በበላይ ፍቃዱ ሁለተኛው ደግሞ በትዕግስቱ አወል ይመራል፡፡

2. እነዚህ ሁለት ቡድኖች በየግላቸው /አንዱ በሆቴል አንዱ በፅ/ቤት/ ጠቅላላ ጉባዔ አካሂደናል በማለት ፕሬዝዳንት መርጠው ነበር..

3. ምርጫ ቦርድ ‹‹በተናጠል ሳይሆን በጋራ ጉባዔ አካሂዳችሁ ፓርቲውን እንደስሙ አንድ አድርጉ፤ ሁለት ሳይሆን አንድ ፕሬዝዳንት መርጣችሁ አሳውቁኝ›› በማለት ለሁለቱም እውቅና ሳይሰጥ ችግራቸውን የሚፈቱበት ቀን ቆርጦላቸዋል፡፡ Read the rest of this entry

ተነስ ተነስ ተነስተናል! አንተ ያገሬ ጀግና !!

10940460_407047902792900_1731833579569597840_nBy Issa Abdusemed
ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊያንን ከምድረ ገጽ እስከ ወዲያኛው ፈጽሞ ለማጥፋት ለሴኮንዶች እና ለስንዝር ወደ ኋላ የማይሉ መርዘኛ የወንበዴ ቡድኖች እና የርኩስ ሴራቸውን ከእንግዲህ ለመታገስ ወደ ማይቻልበት ወቅት ላይ ደርሰናል፡፡
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያን በረጅም የኋሊት ታሪካችንም ሆነ በመጻኢ ዘመናችን ወዲያኛው ገጥሞን በማያውቅ እና ይገጥመናልም ተብሎ በማይጠበቅ የህልውና ጥልቅ ገደል አፋፍ ላይ እናገኛለን፡፡ ለኛ ለኢትዮጵያን መራብ፣ መታረዝ፣ መደንቆር፣ መጠማት፣ በችግር መመታት፣ በወረርሽኝ ማለቅ፣ በድርቅ መመታት፣ በጦርነት ማለቅ፣ ስደት፣ ሥራ አጥነት፣ ውነብድና፣ ሴተኛ አዳሪነት፣ እስር፣ ድብደባ፣ እንግልት፣ ውርደት፣ሞት፣ መለያየት፣ ዘረኝነት፣ ጎጠኝነት፣ ሙስና፣ የፍትህና የነጻነት እጦት፣ የውሃ፣ የመብራት፣ የስልክ፣ የትራንስፖርት፣ … ወዘተረፈ ህልቆ መሳፍርት ቀጥተኛ ተጠቂዎች የምንሆንበት ዘመን ከእንግዲህ ያከትማል፡፡
ጥቂቶች ሚሊዮኖችን የዋህ ህዝብን እርስ በእርስ በማባላት የሚቀጥሉበት ዘመን ከእንግዲህ ከህልምነት ሊዘል አይችልም፡፡ ማንኛውም ኢትዮጵየዊ በአሁኑ ወቅት ከፊቱ በስንዝር ርቀት የሚጠብቀውን በየቤቱ የሚንኳኳበት የነጻነት የትግል ችቦ ለማቀጣጠል ተነስቷል፡፡ ይህንን የመላው ህዝብ ትግል ከእንግዲህ በየትኛውም መልኩ ሊያጨናግፍ የሚችል መድራዊ ሀይል እንደማይኖር ለዘላለም መመኪያችን በሆነው ኃያል አምላክ ተስፋ እናደርጋለን፡፡ በተሰጠንም የድል አድራጊነት መንፈስ በሙሉ ልብ በቆራጥነት እና በጀግንነት ታግለን የሚያስከፍለውን መሰዋዕትነት ሁሉ ከፍለን የነጻነት አየር ለመተንፈስ ተዘጋጅናል፡፡
ክቡር የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ከእንግዲህ ለራስህ ነጻነት መቆም ያለብህ ራስህ ነህና በአንድነት ሆ ብለህ ለአንዲት ኢትዮጵያ ትንሳኤ በቆራጥነት እና ጀግንነት ተነስ፡፡

ISSAABDUSEMED@GMAIL.COM

የብረታ ብረት ማቅለጫን ጨምሮ 15 የማምረቻ ፋብሪካዎችን በተለያዩ አካባቢዎች ለማስገንባት ዝግጅት ማጠናቀቁን የትግራይ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ።

ለግንባታው 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ካፒታል መድቧል።

የኢትዮጵያ ብረት ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን በበኩሉ የተለያዩ ክብደት ያላቸው ብረት ብረት ማቅለጥ የሚችሉ ስድስት ፋብሪካዎችን በ6 ወራት ውስጥ ገንብቶ ለማስረከብ ከክልሉ ጋር መስማማቱን አስታውቋል… Read the rest of this entry

“ለልጆቼ የማይሆን ተስፋ አልነግራቸውም” የነፃነቱ ታጋይ አንዳርጋቸው ፅጌ !!

ከልጅ አያሌው
ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያን ትግል እስከወዲያኛው ከዳር ለማድረስ ቆርጦ ልጆቼን ቤተሰቦቼን ሳይል ከራሱ በላይ በሀገሩ ፍቅር ተበልጦ የተሻለ ነው የሚለውን፣ አማራጭ የሌለውን፣ …. Read the rest of this entry

Interview with Journalist Tomas Ayalew & Interview with Journalist Abonesh Abera

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ነፃነትን የማስመለስ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

• ዜጎች የምርጫ ካርድ እንዲያወጡ ጥሪ አቅርቧል
• ‹‹ምህዳሩ ካልተስተካከለ ምርጫው አንድ ቀን ሲቀረውም ቢሆን ከምርጫ ልንወጣ እንችላለን››..
Read the rest of this entry