Monthly Archives: December 2014

መድረክ ሆይ ሶስተኛ መስመር አያስፈልገንም

መድረክ በቅርቡ በ አዲስ አበባ ያካሄድው ሰልፍ የራሱ የሆነ ጠቀሜታ ሊኖረው እንደሚችል ማንም ይገነዘባል። ሰልፉ ልይ አንገብጋቢ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ተነስተዋል፣ ይበል እሚያሰኝ ነው።ለዚህም ምስጋና ይገባዋል Read the rest of this entry

‹‹የኢትዮጵያና የጂቡቲ ሕዝቦች ፍላጎት ከሆነ ውህደትን ተግባራዊ ማድረግ አለብን›› የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጌሌ

 የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጌሌ፣ ጥንታዊና ታሪካዊ የሆነው የኢትዮጵያና የጂቡቲ ግንኙነት በአሁኑ ጊዜ ጥልቅ እየሆነ መምጣቱንና አንዱ አገር ለአንዱ አስፈላጊ የሆነበት ደረጃ ላይ መድረሱን ገለጹ…

Read the rest of this entry

ወዛደር እና ወታደር ይለይለት! – ከዳንኤል ፈይሳ

ይመይሉ ያትሙ ወደ አስተያዮቶችአስተያየቶን ይተዉልንለ

ጨዋታው ተጀምረ፡፡ ይህ ጨዋታ ለሕዳሴው ግድብ ድጋፍ ሲባል የሚደረግ መሆኑን ያለማሳወቅ አያስፈልግም፡፡ ያለእንደዚህ ያሉ የድጋፍ ሰጪ ጨዋታዎች የህዳሴው ግድብ ፕሮጄክት አይጠናቀቅም ሲሉ ቃል አቃባዩ እንጂነር ስመኘው ገልፀዋል… Read the rest of this entry

አቶ መለስ ዜናዊ መሞታቸውን ተከትሎ በሕወሐት ውስጥ ሁለት አይነት ቡድኖች ብቅ አሉ።

ሕወሐት ደ/ፂዮንን ጠ/ሚ/ር ለማድረግ አቅዷል * የአዜብና የደህንነቱ ሹም ያልታሳካ እቅድ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

የጠ/ሚ/ር ስልጣን ወደ ሕወሐት ለመመለስ የፓርቲው ቁልፍ አመራሮች በምስጢር ሲመክሩ መስንበታቸውን የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። በአቶ ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል፣….. Read the rest of this entry

[must read] Eritrea torturing OLF and in the process of forming a new OPDO

Journey in the dark Oromo’s untold story in Eritrea…. Read the rest of this entry

እኛ በመንፈስም በአካልም የታሰርን ነን ( ሄኖክ የሺጥላ )

ጄነራል ዋስይሁን ንጋቱ ፣ “ዕጣ ፈንታ እና መስዋዕትነት” በሚለው መጽሐፍቸው
በ1985 አቡነ ጳውሎስ በማዕከላዊ ማሰቃያ ቤት የሚገኙ ተሰቃዩችን ለመጎብኘት መጥተው እንደነበር ና በዚያም እስር ቤት ውስጥ ፕሮፌሰ አስራት ወልደየስ ታስረው የነበሩ መሆናቸውን ይተርካሉ …. Read the rest of this entry

አንዳርጋቸዉ ጽጌን ያሲያዘዉ ተስፋዬ ገብርአብ መሆኑን የሚጠራጠር ኢትዮጵያዊ ይኖር ይሆን ?

– አንዳርጋቸዉ እንዴት ተያዘ?በሚል ርዕስ ተስፋዬ ገብር አብ አንዳርጋቸዉ እንዴት እንደተያዘ አስገራሚ ሚስጥር ነግሮናል:: በሱ ቤት የኢትዮጵያ ሰዉ ደንቆሮ ነዉ… Read the rest of this entry

የሚሊዮኖች ድምጽ – አንድነት ኢትዮጵያዊነት ነው – ደማቁ የአንድነት ጉባኤ

10846149_725292067552105_2691446372269718398_n

የአንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እጅግ ደማቅ በመሆነ ሁኔታ እየተካሄደ ነው። የብሔራዊ ምክር ቤት አባላት አረንጓዴ ፤የአዲስ አበባ ምክር ቤት ቢጫ፤ የክልል ዞን ተወካዮች ቀይ ቲሸርቶችን በመልበስ ለጉባኤው ድምቀት ሰጥተውታል.. Read the rest of this entry

በዘጠኙ ፓርቲዎች ሰልፍ ላይ የተወሰደውን ህገወጥ እርምጃ እናወግዛለን! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ

ከአንድነት ለዴሞክራሲና unnamedለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ

 

አምባገነኑ የኢህአዴግ መንግስት ሰላማዊ ታጋዮችና በሰላማዊ መንገድ የሚታገሉ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ማሳደዱን አሁንም ቀጥሎበታል። የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር ለህዳር 27 ጠርተውት በነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በመንግስት ኃይሎች የተወሰደውን እጅግ አረመኔያዊ የሆነ ህገ ወጥ እርምጃ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ (አንድነት) ፓርቲ በጥብቅ ያወግዛል… Read the rest of this entry

Yemen migrant boat carrying Ethiopians sinks killing 70

 

Migrants waiting to board a boat to Yemen in Djibouti
Tens of thousands make the dangerous journey every year

Related Stories

A boat carrying African migrants has sunk off Yemen’s western coast, killing 70 people, Yemeni officials say… Read the rest of this entry