Blog Archives

ኢህአዴግ ‹‹ሁሉም የግንባሩ አባል ፓርቲዎች እኩል ናቸው፤ ህወሓት ግን ከሁሉም ይበልጣል›› የሚል ያልተፃፈ ህግ ነበረው፡፡

ያለ ወቅቱ በደረሰ ዝናብ እየራሰች ያለችው አዲስ አበባ ዛሬም ከመለስ መንፈስ ተፅእኖ ነፃ አልወጣችም፤ ጣራናግድግዳዎቿ እንዲህ በምስሉ እና በድርጅቱ አርማ መዥጎርጎሯን ያስተዋለ አንድ ቀልደኛ የባህር ማዶ ወዳጄ…. Read the rest of this entry

በህወሓት የጉባኤ ኣጀንዳ ዙርያ ስብሰባ ሊጠራ ነው

ከኢህኣዴግ ጉባኤ በኋላ መሪዎቻችን (ከበፊቱ ብሶባቸው) መግባባት ኣቅቷቸዋል። በፌደራል ደረጃ የሚደረጉ ስብሰባዎች ያለ ዉጤት ይጠናቀቃሉ። ለምን ኣይግባቡም? (‘ቀሽም ጥያቄ’)። የሚያግባባ ነጥብ የላቸውማ። ድሮ (ከ‘ባለራእዩ መሪ’ ዕረፍት በፊት) ሁሉም ነገር እሳቸው ይሰሩት ስለነበር) በመሪያቸው ነበር ‘የሚግባቡት’ (አብረው የሚጓዙ)…. Read the rest of this entry

ይድረስ ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ በያላችሁበት

ጉዳዩ – በወያኔ እስር ቤቶች ሞልቶ ስለፈሰሰው የወገኖቻችሁ ስቃይና ሰቆቃ እንድታውቁት …

1. ትንሽ ስለ ራሴበወያኔ የወንጀል ምርመራ፣ የወህኒና የእስር ቤቶች አስተዳደር አካባቢ የምሰራ የፖሊስ፣ የፌደራልና የደህንነት ባልደረባ ነኝ። ባጭሩ እንድታውቁት የምፈልገው በሃገሪቱ እስር ቤቶችና ማእከላዊ እየተባለ…… Read the rest of this entry

በዋሽንግቶን ዲሲ ኢትዮጵያውያን ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

ECADF – በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ በመቃወም ከወትሮው እጅግ ቁጥሩ የበዛ ሰላማዊ ሰልፈኛ የተገኘበት ደማቅ የተቃውሞ ሰልፍ በሗይታውስ ፊት ለፊት ዛሬ ከጠዋቱ 9pm ጀምሮ ሲደረግ አርፍዷል…. Read the rest of this entry

ም/ጠ ሚኒስትሩ «እስክንድር ነጋን እንፍታ» አሉ

መጋቢት 27 ቀን 2005 ዓ.ም

 

ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ሰኞ መጋቢት 30 ቀን 2005 ዓ.ም በእነ አቶ እስክንድር ነጋ፣ አንዱዋለም አራጌና ሌሎች ባቀረቡት የይግባኝ ጥያቄ ላይ ዉሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዙሪያ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ዉስጥ ዉይይት እንደተደረገ ፣ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ መጋቢት 18 2005 ዓ.ም ባቀረበዉ ጽሁፍ ዘግቧል።

“ዘረኝነት ለሂትለርም አልጠቀመዉ!”

በጠባብ የጎሳ አመለካከት አእምሮ የፈለቀ አስተሳሰብ ዘረን መሰረት በማድረግ መበደል የተለመደ ሀቅ ነዉ፡፡በእንደዚህ ዐይነት አዙሪት አስተሳሰብ ተተብትበን ወደ ፊት እንዴት እንዘልቃለን.. Read the rest of this entry

የኢህአዴግ ፍቅር አለቅጥ ያሰከረው ብአዴን ሲጋለየጥ

DSCN1103ባለፈው ሰሞን ከደቡብ ክልል ጉራ ፈርዳ “አማሮች ስለሆናችሁ ወደ ሀገራችሁ ሂዱ” ተብለው ሲፈናቀሉ የነበሩ ዜጎች ጉዳይ ምን እንደደረሰ ምንም የረባ ነገር ሳንሰማ ይሄው ዛሬ ደግሞ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል “አማሮች ውጡ” …… Read the rest of this entry

ሰበር ዜና) አርቲስት ቴዲ አፍሮ ለጊዜው ምንነቱ ባልታወቀ አለመግባባት ምክንያት ከባለቤቱ መፋታቱ ተነገረ

The recently married artist Tewodros Kassahun aka Tedy Afro has reportedly been divorced, sources closer to the artist Told EthiopianObserver. The divorce comes after a continuous argument between the two….. Read the rest of this entry

ታላቁ ፍቅር-ሙስሊሞች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስላት እንዲሰግዱ ተፈቀደ::/Christian Church opens doors to Muslims

በአበርደን የሚገነው የቅዱስ ዮሃንስ ቤተክርስቲያን አጠገቡ የሚገኘው መስኪድ በሙስሊሙ ብዛት የመጣ ለመስገድ ስለማይበቃቸው ከመስኪዱ ውጭ ተሰብስበው ስለሚሰግዱ የህንን ያዩት የጎረቤት ቤተክርስቲያን… Read the rest of this entry

አገራችን የጠላት እንጂ የዜጎቿ መኖሪያ አልሆነችም፡፡

በጌታቸው ሺፈራው      የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትን እንዲጸድቅ በበላይነት የመሩት አቶ መለስና አቶ ሌንጮ ለታ መሆናቸው ይነገርላቸዋል፡….. Read the rest of this entry

%d bloggers like this: