Daily Archives: March 23, 2013

ትግል እና ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች – የማይረሳ ታሪክ በኢትዮጵያ ተሰራ! ከግርማ ሞገስ

ቅዳሜ መጋቢት 14 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Saturday, March 23, 2013)

ከግርማ ሞገስ    ስሊም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን “ድምጻችን ይሰማ” የሚል አቤቱታ የማሰማት ሰላማዊ ትግል ከጀመሩ ከአመት በላይ ሆኗቸዋል። ከአንድ አመት በፊትም ሆነ ዛሬ ጥያቂያቸው አልተለወጠም። ከሞላ ጎደል ጥያቄዎቹ ባጭሩ እንደሚከተለው ሊቀርቡ ይችላሉ፥.. Read the rest of this entry

“የህዳሴው ግድብ” ከግማሽ በላይ የኢትዮጵያ አይደለም

ትልቁን ድርሻ ኤፈርት ይዟል“በራሳችን መሐንዲስ፣ በራሳችን ገንዘብ፣ በራሳችን የተባበረ ክንድ እንገነባዋለን” በማለት ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በመስቀል አደባባይ ታላቅ ህዝባዊ ድጋፍና “መዓበላዊ መነቃቃት” ፈጠሩበት የተባለለት የ”ህዳሴው” ግድብ 51 በመቶ ድርሻ የኢትዮጵያ እንዳልሆነ ነዋሪነታቸው በአውሮፓ የሆነ ዲፕሎማት በተለይ ለጎልጉል ገለጹ። Read the rest of this entry