Daily Archives: March 15, 2013

“ከምድር በታች ጨለማ ቤት ውስጥ የታሰሩትን በቀን ለ10 ደቂቃ እናያቸዋልን።ስዊድናዊ የፍሪላንሰር ጋዜጠኛ ማርቲን ካርል ሻቢዬ በኖርዌይ ኦስሎ

the meeting“ከምድር በታች ጨለማ ቤት ውስጥ የታሰሩትን በቀን ለ10 ደቂቃ እናያቸዋልን። ልብ የሚነካ ነው። የብርሃን ማነስ አይናቸውን እንደጎዳቸው ያስታውቃሉ … ሴቶችን በተገኘው ሰበብ ያስሯቸዋል። ምክንያት ፈልገው እስር ቤት ይከቷቸዋል። Read the rest of this entry

የህወሀት ከፍተኛ ባለስልጣናት ለድርጅታዊ ጉባኤ መቀሌ ገብተዋል

ኢሳት ናዜ:-ካለፉት 21 አመታት ጀምሮ የመንግስትን ስልጣን በበላይነት የያዘው ህወሀት፣ ድርጅቱን ለረጅም ጊዜ የመሩት አቶ መለስ ዜናዊ ካረፉ በሁዋላ ያጋጠመውን የመከፋፈል አደጋ ሸፋፍኖ በማለፍ፣…… Read the rest of this entry