Daily Archives: May 8, 2012

የቴዲ አፍሮ እና አዲካ ጉዳይ አበቃለት …ጉዳዩም በሽምግልና ተፈታ.

may 5/7/2012

ባሳለፍነው ሳምንት በአዲካ ኮሙኒኬሽን ኢንቨስት  እና በቴዲ አፍሮ  ባልታሰበ ሁኔታ ተነስቶ የነበረው ውዝግብ መፍትሄ ማግኘቱ ከውስጥ አዋቂዎች  ገለጹ ።ሃሙስ እለት በሽምግልና የተፈታው የቴዲ አፍሮ አቤቱታ በቅርቡ በአወጣው አዲስ አልበም “ ጥቁር ሰው “ ላይ በማስታወቂያነት የተሰራው የሜታ ቢራ ማስታወቂያ አላስፈላጊ ነው ሲል ቴዲ አፍሮ አቤቱታውን ማቅረቡ ይታወቃል ። የዚህ በሽምግልና የተፈታው ጉዳይበአሁን ሰአት ቴዲ ከአለበት ሁኔታዎች አንጽር ከሁሉም በላይ  ሁኔታዎቹን ሊያቀልለት እንደሚችልም በተለይም ለማለዳታይምስ ዝግጅት ክፍል ገልጸዋል:: Read the rest of this entry