Daily Archives: May 9, 2012

ሞቃዲሹ-የሞርታር ጥይት ሰባት ሰላማዊ ሰዉ ገደለ፥ዘጠኝ አቆሰለ

Published On: Wed, May 9th, 2012

ዶይቸ ቬለ  ሶማሊያ ርዕሠ-ከተማ ሞቃዲሽ ዉስጥ ሌሊቱን የተተኮሰ ሞርታር ሰባት ሠላማዊ ሰዎች ገደለ፥ ሌሎች ዘጠኝ አቆሰለ።የአይን ምስክሮች እንዳስታወቁት ማን እንደተኮሰዉ በትክክል ያልታወቀ የሞርታር ጥይት ሆዳን በተባለዉ የሞቃዲሾ መንደር የሚገኙ መኖሪያ ቤቶችን አጋይቷል።ጥይቱ ካወደማቸዉ ቤቶች የአንደኛዉ ነዋሪ የነበሩ ባልና ሚስቶችን ከሁለት ልጆቻቸዉ ጋር ሲገድል፥ ከሌለኛዉ ቤት ደግሞ አንዲት እናትና የስምንት አመት ሕፃን ልጃቸዉን ገድሏል።ከባዱ መሳሪያ ባጋያቸዉ ሌሎች ቤቶች ዉስጥ ከነበሩ ሰዎች መካከል አንድ ልጅ በጢስ ታፍኖ ሲሞት፥ ሌሎች ዘጠኝ ሰዎች ቆስለዋል።የሶማሊያ የሽግግር መንግሥት ሞርታሩን የተኮሰዉን ወገን ማንነት ለማወቅ እያጣራ መሆኑን አስታዉቋል። የሽግግር መንግሥቱ አንዳድ ባለሥልጣናት ግን ለጥቃቱ አክራሪዉን ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብንይወነጅላሉ።ሞቃዲሾ አሸባብን የሚወጋ ከአስራ-አንድ ሺሕ በሚበልጥ የአፍሪቃ ሕብረት ሠራዊት ሠፍሮባታል።

በኢትዮጵያ ውስጥ ዌብሳይታችንን ማግኘት ላልቻሉ ማህበረሰቦች መረጃን እንዴት ማቀበል እንችላለን ?

Published On: Wed, May 9th, 2012
 በሰሞኑ የኢትዮጵያ መንግስት በሚዲያዎች ላይ የሚያደርገውን አፈና በከፍተኛ ደረጃ አጠናክሮት ቀጥሎአል ሆኖም ግን እንደዚያም ሆኖ የነጻ ሚዲያው ከአለም አቀፍ ሽልማት ሊያመልጥ አልቻለም ምክንያቱም የስዎችን ሰበአዊ መብት እና የመናገር የመጻፍ እንደዚሁም የመኖር መብት መጋፋትን በትልቁ እየተዋጋ ስላለ አሁንም ይህንን አመክሮ ለህዝቡ ከፍተኛውን ነጻነትን ይመኛል ለዚህም የሚያደርገው ታላቁ ስራው ምስክሩ ነው … Read the rest of this entry

Justice for Sierra Leone! No Justice for Ethiopia? By Alemayehu G.Mariam

Warlord Charles Taylor Caged!

Charles Taylor

After 420 days of trial (over nearly four years), 115 witness, over 50,000 pages of testimony, and 1,520 exhibits, Charles Taylor, warlord-turned-president of Liberia, was found guilty on 11 counts by the U.N. Special Court for Sierra Leone. Taylor was found guilty of war crimes and crimes against humanity (including murder, rape, mutilating civilians, including cutting off their limbs, conscripting child soldiers, sexual slavery and other acts of terrorism) committed in Sierra Leone from November 30, 1996, to January 18, 2002. Over 50,000 people died in that conflict. Taylor “aided and abetted” the notorious warlords Foday Sankoh, Sam “the Mosquito” Bockarie and Issa Sesay of the Revolutionary United Front (RUF) in Sierra Leone. Taylor participated in the planning, instigation and commission of these crimes and provided weapons and military support in exchange for “blood diamonds” mined by slave laborers in Sierra Leone. Taylor will be sentenced next month Read the rest of this entry

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የልማት ሠራዊት የሀገሪቱን አንጡራ ሀብት ሲያባክን ታረቀኝ ሙጬ

በትግራይ ክልል የልማት ሠራዊት እንዲሆኑ ተብለው የተመደቡ አካላት የወረዳና የቀበሌ አስተዳዳሪዎች በሕወሓት ካድሬ መሪነት ነው እሚንቀሳቀሱት፡፡ የታዘዙትን የሚፈጽሙ ናቸው፡፡ እነዚህ አካላት የተሰማሩበት የሥራ ዓላማ በገጠር በተመረጡ ቦታዎች በመስኖ የሚለማ ግብርና ማፋጠን የሚል ነው፡፡ ለዚህ ተብሎ የታቀደው የልማት አቅጣጫ ደግሞ በተመረጡ የገጠር መንደሮች እያንዳንዱን ገበሬ በእርሻ ማሣው የውሃ ጉድጓድ መቆፈር እንዳለበት ነው፡፡ በተጨማሪ ከደደቢት የብድር ተቋም የውሃ ሞተር በብድር መልክ በመውሰድ ከጉድጓድ ውሃ እየመጠጠ ወደ እርሻ ማሳ እንዲጠያሰራጭ ታስቦ ነው፡፡ ለዚህ ጉዳይ የተመደበው ባጀት እንደሚከተለው ነው፡፡

1. አንድ ጉድጓድ ለመቆፈሪያ፣ ለድንጋይ ግንባታና ለስሚንቶ መግዢያ የተመደበ የገንዘብ ልክ ብር 50000 ሺህ ነው፡፡ 2. የውሃ ሞተር ከደደቢት የብድር ተቋም ገበሬው በብድር መልክ ይሰጠዋል፤ዋጋው አልታወቀም፡፡ በተጨማሪም በቅድሚያ ለማዳበሪያ መግዣ ብር 1300 ገበሬው እንዲከፍል ይደረጋል፡፡ Read the rest of this entry

“World Press Freedom Day was Celebrated in Ethiopia.” By Tibebe Samuel Ferenji

May 9, 2012
 Sometimes we see headlines that entertain we and make we consternation if some people are genuine delusional or blinded with their audacity and can’t see themselves in a approach that a rest of a universe see them. When we saw a title that pronounced “World Press Freedom Day was Celebrated in Ethiopia” followed by a debate from Shimles Kemal, we could not stop being amused and consternation what goes to a mind of this male when he is fibbing on a universe stage. His treacherous statement, reminded me a homosexual clergyman who vehemently opposite a same sex matrimony stealing his loyal color. Read the rest of this entry