Daily Archives: May 18, 2012
BREAKING NEWS በአሜሪካ ስብሰባ ላይ የሚገኙት አቶ መለስ ዜናዊ በስብሰባ አዳራሹ ውስጥ ገና መናገር ሲጀመሩ በጋዜጠኛ አበበ ገላው ከፍ ባለ ድምፅ ተቃውሞ ገጠማቸው
Friday, May 18, 2012
አቶ መለስ በአለም አቀፍ መድረክ ላይ ንግግር ለማድረግ ሲሄዱ ተቃውሞ ሲገጥማቸው የመጀመርያው ባይሆንም የጋዜጠኛ አበበ ገላው ጠቃውሞ ግን አቶ መለስን ያስደነገጠ እና በአቶ መለስ ላይ ተቃውሞው መጠንከሩን ለአለም ህብረተሰብ ያሳየ ነው ሲሉ ታዛቢዎች ይናገራሉ።
ቴዎድሮስ ካሳሁን አዲካን ይቅርታ ሊጠይቅ ነው አዲሱን ማናጀሩን በቅርቡ በጋዜጣዊ መግለጫ ያሳውቃል
Published On: Fri, May 18th,2012
ቴዎድሮስ ካሳሁን አዲሱን ማናጀሩን በቅርቡ በጋዜጣዊ መግለጫ ያሳውቃል
ከአዲካ ጋር እና በቴዎድሮስ ካሳሁን የጥቁር ሰው አልበም ጉዳይ ላይ አወዛጋቢ ነገሮች ተፈጥረው ጉዳዩቹ በሽምግልና መፈታታቸው መዘገባችን ይታወሳል ። በዛሬው እለት በተለይም ለማለዳ ታይምስ ከቴዎድሮስ አፍሮ የቅርብ ምንጮች እንደተገለጸው ከሆነ ባለፈው 3 ሳምንታት በፊት የተከሰተውን የአዲካን እና የቴዎድሮስ ካሳሁንን አለመግባባት አስመልክቶ በቴዎድሮስ ካሳሁን እና በአዲካ በኩል ለተደረገው ትልቅ ስህተት ይቅርታ ለመጠየቅ በቅርቡ ጋዜጣዎ መግለጫ ሊሰጠ እንደሚችል እና ከዚህም ባልተናነሰ ሁኔታ ከአዲካ ጋር ቀጣዩን የወደፊት ስራቸውን አጠናክረው ሊሰሩ እንደሚችሉ ሊገልጽ እንደሚችል ታስቦአል ። Read the rest of this entry
Ethiopia, Sudan extradition agreement condemned
Posted by on May 18, 2012
.Meles Zenawi and Albashir
The agreement is a follow up to another one between the two countries in December 2011 in which it was agreed not to host opposition figures from their respective countries. Thousands of Ethiopian opposition members sought refuge in Sudan following the 2005 election, which was characterised by violence, which claimed almost 200 lives. At the beginning of 2012, the international community criticised Sudan after it deported hundreds of Ethiopian opposition figures. The Berlin-based Solidarity Committee for Ethiopian Political Prisoners (SOCEPP) alleged in March 2012 that Sudanese police had raided houses and rounded up Ethiopians in Omdurman and many parts of the capital, Khartoum, for forcible deportation. Read the rest of this entry
ክብር ጠቅላይ ሚኒስትር አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያን “እየደገሱልዎ” ነው!
17/5/2012
የዚህ ፅሁፍ አላማ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን በአሜሪካ እየተዘጋጀባቸው ያለውን ታላቅ ተቃውሞ “ማሳበቅ” ሲሆን ቢቻል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉዞውን እንዲሰርዙት ባይችሉ ደግሞ ሌሎች ዘዴዎች በመጠቆም ለጠቅላይ ሚኒስትራችንን ያለንን ተቆርቋሪነት ማሳየት ነው። (መቼም ይቺን አንቀፅ ያነበበ የኢንሳ “ዘጊ” ብሎጋችንን በሰፊው እንደሚከፍተው እርግጠኛ ነኝ!)
ሰሞኑን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከአሜሪካው ፕረዘዳንት ባራክ ኦባማ ጋር አሜሪካ ሊገናኙ ተቀጣጥረዋል። በነገራችን ላይ ኦባማ ናቸው የጋበዟቸው። (ለነገሩ ሰላም ከተመለሱ ኢቲቪ “ሀገራችን አስራ አንድ ነጥብ ሁለት በመቶ የግብዣ እድገት አሳየችች።” ብሎ እንዴት እንደተጋበዙ በዝርዝር ሳይነግርዎ ልሽቀዳደም ፈልጌ እንጂ ጆሮዎ “ስትራፖ” እስከሚይዘው ድረስ ይሰሙታል። በርግጥ ኢቲቪ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን የተጋበዙት በሀገሪቱ ያለውን የምግብ እጥረት አስመልክቶ ምን ብናደርግላችሁ ነው የሚሻላችሁ? በሚል ለመማከር መሆኑን አይነግረንም።(“ይደብቁናል እኮ አባዬ…” አለ ያ ቀልደኛ) Read the rest of this entry