Daily Archives: February 2, 2013

በ2005 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና ዲፓርትመንት አንድም ተማሪ ሳይቀበል ቀርቷል።

ገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ የሚያነሳ የሚጥለው ሁሉ በዚህ ሥርዓት ስም ቢሆንም፣ ምንም ዓይነት ትችት አልቀበልም ባይ ግትር አቋሙ ለእልፍ የአደባባይ ስህተቶች እየዳረገው እንደሆነ እያየን ነው። ታዲያ በዚህ ሂስ በናቀና በጠላ መንፈሱ ፍልስፍናን እንደጦር ፈርቶ ቢያዳክማት ይፈረድበት ይሆን? Read the rest of this entry

በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኢምባሲ በተጫዋቾቹ ስም ገንዘብ ሰብስቦ ሳይሰጣቸው ቀረ

በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኢምባሲ በተጫዋቾቹ ስም ገንዘብ ሰብስቦ ሳይሰጣቸው ቀረ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ሃገሩ ከመመለሱ አንድ ቀን በፊት በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ውስጥ የአሸኛኘት የእራት ምሽት ባደረገበት ወቅት ለብሔራዊ ቡድኑ ድጋፍ የሰጡ በሚል ለሽልማት ያበቃቸው የደቡብ አፍሪካ አንዳንድ ነዋሪዎች የራሱ የሕወሓት… Read the rest of this entry

ለ‹‹አዲስ ታይምስ›› መዘጋት መንግስት የሰጠው ሶስት ምክንያት፡-

የመለስ ራዕይ በ‹‹አዲስ ታይምስ›› መፅሄት ተተገበረ!!! ምንም ጥርጥር የለውም መለስ ዜናዊ ፍፁም አምባገነን ነበር፡፡ ምንም ጥርጥር የለውም ከአንድ ክፍለ ጦር በላይ የተለየ ሀሳብን እና ነፃ ሚዲያን ይፈራል፡፡ ምንም ጥርጥር የለውም ወራሾቹም ሀሳቡን በነፃነት የሚገልፅን ከመለስ በባሰ መልኩ ይፈራሉ፡፡ Read the rest of this entry

ተመስገን ስለ አዲስ ታይምስ እንዲህ አለ፤ “የመለስ ራዕይ በ‹‹አዲስ ታይምስ›› መፅሄት ተተገበረ!!!”

የሁላችንም መተንፈሻ የነበረችው አዲስ ታይምስ የመንግስት ውቃቢ አልወደዳትም እናም ህትመቷ ተቋርጧል። ይህንን አስመልክቶ ተመስገን ደሳለኝ ይህንን ነግሮናል። መርዷችንን እናንብበውማ፤ ቀጥል ተሜ… Read the rest of this entry