Daily Archives: February 3, 2013

ንገስ ቢሉት ዛሬ ሰምበት ነው አለ

ሺጉሜን የተባለው የጃፓን ንጉሥ ቻ-ኖ-ዩ የተባለው የሻይ ስነስርዓት በጣም ደስ ይለው ነበር፡፡ በችሎቱ ላይ ዳኛ ሆኖ ሲቀመጥ እንኳ ሻዩን እያደቀቀ ይፈጭ ነበር ይባላል፡፡ ምክንያቱ የሚከተለው ነው፡- Read the rest of this entry

የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ትምህርት አቆሙ

የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በአስተዳደራዊ ውሳኔ ከትምህርታቸው የተባረሩ አሥር ተማሪዎች ካልተመለሱ ትምህርታቸውን እንደማይማሩ በማስታወቅ ቅዳሜ ማለዳ የተቃውሞ ሠልፍ አደረጉ፡፡ Read the rest of this entry

ጂሃዳዊ ሀረካት”፡ ሳይተወን የከሸፈ የወያኔ ድራማ

ሕውሃት ከጥንስሱ ጀምሮ የተለያየ ቋንቋ ተናጋሪዎችን የዘር ታርጋ እየለጠፈ አንተ አማራ ነህ፤ ኦሮሞ እንዳያጠፋህ ቀድመህ አጥፋው፡ አንተ ስልጤ ነህ ጉራጌ እንዳያንሰራራ ቀጥቅጠው፡ አንተ ትግሬ ነህ አማራ ጠላትህ ስለሆነ ዘሩን አጥፋው በሚል አስተምሮት የተቃኘ እና ህዝብን በህዝብ ላይ በማነሳሳት፤ በማጋጨት እስካሁን ስልጣን ላይ መቆየቱን የማይረዳ ኢትዮጵያዊ ባሁኑ ሰዓት ሊኖር እንደማይችል አፌን ሞልቼ መናገር እችላለሁ። Read the rest of this entry

Ethiopia: Raya under destruction

                       by Teumay Debesay

Raya refers a tract of land stretching from Ala wuha in the south to Alaje in the north. That is bigger than Adwa and Axum awrajas combined. Historically, this is where the Weyane rebellion started in 1928 as a spontaneous reaction to a repressive system of the time. Originating in their present day Kobo wereda,….. Read the rest of this entry

አኬልዳማ ፊልም በሙስሊሙም ላይ ሊሰራ ነው

ኢቲቪ ለረጅም ወራት የተዘጋጀበትን ሀሰተኛ ዶኩመንተሪ ፊልም“ጂሃዳዊ ሃረካት”የፊታችን ማክሰኞ ሊያቀርበው ነው፡፡ ጂሃዳዊ ሃረካት በሚል ኮሚቴዎቻችን ላይ መርዙንሊረጭ ነው፡፡ሙስሊሙን ከክርስቲያኑ ጋር ለማጋጨት የታለመ ዶክመንተሪ ፊልም ነው፡፡ Read the rest of this entry