Daily Archives: February 24, 2013

ይድረስ በ’ፈረንጁ ወያላ’ ለሳቃችሁ ሁሉ፤ እኛ ማን ነን?

ከሮቤል ሔኖክ    “ዋው ኢትዮጵያ አድጋ ነጮች ኢትዮጵያ ውስጥ ዝቅ ያለ ሥራ መሥራት ጀመሩ”  “ቂቂቂቂ….”
“አሁን ተራው የነጭ ባርነት በኢትዮጵያ ነው”    “ነጮች ይህን ሥራ መሥራታቸው ይገባቸዋል”

ሌላም ሌላም አስተያየቶችን በዩቲዩብ እና በፌስቡክ ላይ አነበብኩ – አንድ ዴንማርካዊ ጋዜጠኛ ‘ሰዎች ሲያደርጉት አይቼ እስኪ ልሞክረው ብሎ በሰራው የታክሲ የወያላነት ሥራ”…… Read the rest of this entry

ባላንጣህ እቅድህን እንዳያውቅ ባደረግህ ቁጥር የድልህ መጠን ይበልጥ እየሰፋ ይመጣል፡፡

በኢትዮጵያ በ1920ዎቹ የነበረው ታሪክ ዛሬ ሲያስቡት ተረት ይመስላል፡፡ የኢትዮጵያ የጦር-ባላባቶች፤ ሰው ኃይለሥላሴ የሚባል (ራስ ተፈሪም የሚባል ስም አለው) አንድ ወጣት በአሰርታት ዓመታት ውስጥ መሪ ሊሆን ማኮብኮቡን ሰሙ፡፡ Read the rest of this entry

Nine-year-old girl is now a mother after she gives birth to a baby girl

girl-gives-birth-300x225

A nine year old in Mexico has given birth to a baby girl, the baby’s presumed father, who is 17 years old, is being sought by authorities.

The girl, identified as Dafne, reportedly fell pregnant when she was just over eight-years-old, and had the baby in Zoquipan Hospital in the state of Jalisco…… Read the rest of this entry

ሌላ የሀሰት ጳዻስ በድጋሚ ከትግራይ ሊሾም ነው

by Getahune Bekele, South Africa    Is it Abune Matias or Abune Samuel?

“The church is Noah’s ark and he who is not found in it shall perish when the flood overwhelms all…”
(The Cappadocia fathers, 376 AD)

One of the first Christian nations with more than 60 references in the bible, a refined and purified church made up of
Abune Samuel of Tigray, still the main TPLF candidate as the 6th patriarch? Read the rest of this entry

የሚያዝያው ምርጫ ነጠላ አልበም – Quick Fix!

የመብራት ኀይል “ትራንስፎርመር” ተቃጠለ (ትራንስፎርሜሽኑስ?)    ቴሌኮም “ሲምካርድ ከእኔ፤ ኔትዎርክ ከእናንተ” ቢለን ይሻላል
ምርጫ ቦርድ “ምርጫው እንጂ ምህዳሩ አያገባኝም” ብሏል
ከእንቅልፌ የቀሰቀሰኝ የሞባይሌ ቴክስት ሜሴጅ (SMS) ድምፅ ነው፡፡ በጣም ተናደድኩኝ፡፡ ሰዓቱ እኮ ገና አንድ ሰዓት አልሆነም፡፡ ቀን ቀን በኔትዎርክ መጨናነቅ ከአገልግሎት ክልል ውጭ የሚሆነው ሞባይሌ በዚህ ሌሊት እንዴት ይረብሸኛል?… Read the rest of this entry