Daily Archives: February 9, 2013

“የሰከነው ትግል” በጋንዲ ምድር ተዘራ፣ ስለ መሬት ነጠቃው ኢህአዴግ “እንወያይ” አለ

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣSolidarity Movement for New Ethiopia on Ethiopia's land grab

“መጪው ጊዜ በእጃችሁ ነው” የንግግሩ መግቢያ ነበር። “በጨለማ ውስጥ ነን። ከፍተኛ በደል እየተፈጸመብን ነው። ለመረጃ ሩቅ የሆኑ ሰዎች፣ የስልጣኔ ጮራ ያልበራላቸው ሰዎች፣ የመማር ዕድል ያላቸኙ ሰዎች፣ ግፍ እየተፈጸማባቸው ነው። Read the rest of this entry

ባለቤቴን የበለጠ እንዳከብረው አድርጎኛል›› (የአቡበከር አሕመድ ባለቤት

BY 

untitled‹‹ዶክመንታሪው በፍርድ ሂደቱ ላይ ጫና እየተፈጠረ መኾኑን ያስረዳል›› (የተከሳሽ ጠበቃ) ‹‹ባለቤቴን የበለጠ እንዳከብረው አድርጎኛል›› (የአቡበከር አሕመድ ባለቤት)

‹‹ሚዲያው ፈርዷል፤………. Read the rest of this entry