Daily Archives: February 25, 2013

መለስና የኦጋዴን ጭፍጨፋ video

Witness the heart breaking, brutal savagery in the Ogaden by the Tigray People Liberation Front [TPLF]…… Read the rest of this entry

ምጣኔ ሃብት እና ሐሳብን የመግለጽ ነፃነት ሳንሱር ዋጋ ያስከፍላል

From  Zone 9  blog
ለምዕራባዊያኑ የመጨረሻ  ወር በሆነው ዲሴምበር ወር መጀመርያ በሀገረ አሜሪካ ኢትዮጵያዊውን ጦማሪ እና እስክንድርነጋን ለማሰብ የተዘጋጀ መድረክ ነበር፡፡ በመድረኩ ላይ ስለ እስክንድር ነጋ የተናገሩት ተዋናይ ሊዬቭ ሽሬ የይበር እና ጸሐፊ ካርል በርንስቴይን ነበሩ፡፡ Read the rest of this entry

እያሸበሩ … “አሸባሪ” ፍለጋ

– By Nasrudin Ousman… የኢህአዴግ መንግሥት አክራሪነትን እና ሽብርተኝነትን በመዋጋት ሽፋን ከተከተለው ኢስላምን እና ህዝበ ሙስሊሙን ዒላማ ያደረገ ፖሊሲና ይህን ፖሊሲ ለማስፈፀም ከሚሠራቸው በርካታ ፀረ ኢስላም ስራዎች አንድ ነገር መናገር ይቻላል፡፡ Read the rest of this entry