Daily Archives: February 4, 2013

አንድነታችን ከእምነት ቤታችን ይጀምራል

ከታዛቢ (መንግስቱ ሙሴ)    የተከበሩ ዶክተር ጌታቸው ሐይሌ ቤተክርስቲያንን አስመልክቶ በወጣ ወቅታዊ ድርሰታቸው ቤተክርስቲያን አልተከፈለችም የሚል ሀሳብ አቅርበዋል። በእርግጥ በቀኖናም ሆነ በዶግማ ቤተክርስቲያን ልዩነት አለመኖሩ ለማንም ሰው የተሰወረ አይደለም። እናም ያንን አስመልክቶ እስካሁን የተነሳ ጥያቄም ሆነ አለመስማማት ስለሌለ ውይይትም አያስፈልገውም ማለት ነው። Read the rest of this entry

ሽብርና ፍርሃት ለመፍጠር የሞከረው የህወሃት ጀሌ ተጋለጠ

(አዲስ ቮይስ) በጋዜጠኛ አበበ ገላው እና በቤተሰቡ ላይ  ህገወጥ በሆነ መንገድ  በተከታታይ ስልክ በመደወል ሽብርና ፍርሃት ለመፍጠር  የሞከረው ግለሰብ ማንነት ተጋለጠ።

ጋዜጠኛ አበበ ገላው የግለሰቡን ማንነት ለማጣራት ለበርካታ ሳምንታት ጥንቃቄ የተሞላበት ክትትልና ምርመራ መደረጉን  እና ድምጹም  ልምድ ባላቸው የፎረንሲክ ኤክስፐርቶች የተመረመረ መሆኑን ገልጾ በዚሁ መሰረት ይህን ህገወጥ የሆነ ድርጊት ሲፈጽም የነበረው ግለሰብ ሙሉጌታ ካህሳይ የተባለ የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ጀሌ መሆኑእንደተደረሰበት  ገልጿል። Read the rest of this entry