Daily Archives: February 10, 2013

የፕሮፌሰር በየነ የዲሞክራሲ አርበኝነት ሸፋፋ ሚዛን ይብቃው ብንልስ?

ግርማ ሠይፉ ማሩ   ይህን ፅሁፍ ስፅፍ ሰሜቴን ለመቆጣጠር እየሞከርኩ ብቻ ሳይሆን መቆጣጠሬንም እርግጣኛ መሆን ፈልጌ ነው፡፡ ባይሆን ኖሮ እኛ ሰፈር እንደሚባለው አንቱ ብሎ ስድብ ሰለማይኖር መልሴን መፃፍ የፈለኩት የነበረው ፕሮፌሰር የሚለውን ማዕረግ ባለመጠቀም ነበር፡፡ Read the rest of this entry

ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩት ሲጋለጡ

ዳኛቸው ቢያድግልኝ   ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ሀገርኛ በሆነ መንገድ ከውስጥ በፈለቁ ጠላቶች ጉልበት የማፈራረስና ከካርታ የማጥፋት ሂደት ሴራ የተፈለገውን ያህል ውጤት ባያመጣም ሀገሪቱን ግን የሁዋልዮሽ እየጎተተ እንደሚገኝ ይታወቃል። Read the rest of this entry